Uncategorized

“ያደረግኩት ነገር በጣም ተጋኖ ነው የሚወራው….በየድረገፁ በሚሰጡ አስተያየቶች በጣም ተናድጃለሁ”ቤቲ

bety-big-brother-africa

በቢግ ብራዘር አፍሪካ ላይ የተሳተፈችው ቤተልሄም አበራ (ቤቲ) ከሴራሊዮናዊው ቦልት ጋር ወሲብ ስታደርግ መታየቷን ተከትሎ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፆች በርካታ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል፡፡ ድርጊቱን በፅኑ ያወገዙ የመኖራቸውን ያህል ከእሷ አንደበት ሳንሰማ ልንፈርድባት አይገባም የሚሉና ሌሎችም በርካታ አስተያየቶች ሲደመጡ ቆይተዋል፡፡ ይሄው ቤቲም ከቢግ ብራዘር አፍሪካ ከተባረረች በኋላ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የመጀመሪያውን ቃለ መጠይቅ ሰጥታለች፡፡ “ያደረግኩት ነገር በጣም ተጋኖ ነው የሚወራው…. በየድረገፁ በሚሰጡ አስተያየቶች በጣም ተናድጃለሁ” እያለች ነው ቤቲ፡፡ እስኪ ስሟት፡፡
ምንጭ ተወዳጁ ኤፍ ኤም አዲስ 97 ነጥብ 1 ማለፊያ ፕሮግራም

10 thoughts on ““ያደረግኩት ነገር በጣም ተጋኖ ነው የሚወራው….በየድረገፁ በሚሰጡ አስተያየቶች በጣም ተናድጃለሁ”ቤቲ

  1. yameshal endy? bolt sleep with you coz u were a chip whore not bc u guys are in love! even if that was the case i dont care i care about u being Ethiopian and camera git meberagedesh becha newe and there is no forgiveness for that

  2. ሀገር አሰዳበቢ ወራዳ ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ ደሞ ስለጨዋታው ህዝቡ አልተረዳም ትያለሽ እንዴ እንደዚህ አይነት ጨዋታ አለው እንዴ ያንቺም እናት ልጅ አለኝ ይላሉ

  3. bayhon tiru neber gen hulum beyebetu yemiyadergewen neger new yaderegechew kalechew neger antsar linredat yigebal.

  4. You teach them Amharic…..You told them that we have our own alphabets. You think that you did a lot good. Okay, that is good. But don’t try these cover the wrong doing. Your life… fine but you are a whore doing porn.

    Oh sorry we don’t understand what the game is. You know it and you become a porn star. What do you mean by saying that we don’t understand you? we watched you doing on Camera. How more/less shall we understand you?

    Shameless!

Leave a reply to fasika Cancel reply