የሴቶች 5000 ፍፃሜን እኔ እንዳየሁት እናንተ አትዩት
Uncategorized

የሴቶች 5000 ፍፃሜን እኔ እንዳየሁት እናንተ አትዩት

የሞስኮውን አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን ፍፃሜ ባለማየቴ የተፈጠረብኝ ቁጭት፣ ብስጭትና በሰውነቴ ውስጥ ያለው የንዴት ስርጭት እንደቀጠለ ነው፡፡ ትክን ያሉት ጨጓራዬ፣ አንጀቴና ቆሽቴ የተሰማቸውን ስሜት በሰላማዊ ሰልፍ እየገለፁ ነው፡፡ ድርጊቱንም በፅኑ አውግዘዋል፡፡ እንደ መብረቅ ብልጭ እያለ ሲጠፋ የዋለው መብራት የሴቶች አምስት ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ሊጀመር ግማሽ ሰዓት ሲቀረው መጣ፡፡ “ጎሽ! ምና አለ ይሄን ውድድር አይቼ … Continue reading

East Africa

ኮሚቴ በዛ ውጤት ጠነዛ (በተለይ የወንዶቹ)

  (በፍቃዱ በየነ) ….እኔን የገረመኝ ግን ምነው የ30ኛው የሎንዶን ኦሎምፒክ የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ የልዑካን ቡድን አባላት በዙ? እንዴ ያንን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቱታ ለብሰው ሰለሜ ሰሌሜ ሲሉ ላየ እኮ የሰልፉ ርዝመት እና የሚግተለተለው ሰው ብዛት  የጉድ ነበር (መቼም ሰለሜን እንኳን በሰው ሀገር እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥም እንደዛ በርከት ያሉ ሰዎች በአንዴ ተጫውተውት አያውቁም፡፡ ለዛውም … Continue reading