East Africa

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ አረፉ።Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church Abune Paulos passed away

20ኛ ዓመት በዓለ ሢመታቸውን ከሐምሌ 5 ቀን 2004 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ወሩ መገባዳጃ ሲያከበሩ የቆዩት አምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በጠና ታመው ነሐሴ 8 ማምሻውን ወደ ደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ከገቡ በኋላ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ማረፋቸውን ምንጮች ገለጹ ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ነሐሴ 10/2004 ዓ.ም ከሌሊቱ በ11 ሰዓት ከዚህ አለም በሞት  … Continue reading