“እማ ዘንድ ይደር (አምሳለ ጦቢት)” 3ኛው የቴዲ አፍሮ ፍቅር ለበስ ቅኔ ፤ ስለ ኤርትራ
Ethio Music

“እማ ዘንድ ይደር (አምሳለ ጦቢት)” 3ኛው የቴዲ አፍሮ ፍቅር ለበስ ቅኔ ፤ ስለ ኤርትራ

ቀደም ሲል “ኻብ ዳህላክ” በተሰኘው ሙዚቃው ኋላ ላይ ደሞ “በፊዮሪና”  ሁሌም በፅናት ስለሚጠብቃት  ቆንጆ ያቀነቀነው ቴዲ አፍሮ በአዲሱ ኢትዮጵያ አልበሙ ላይም ይህንን መሻቱን(ፍላጎቱን) በትጋት ቀጥሏል፡፡ ከቅን ልቦና የመነጨው መሻቱ መሻታችን ነውና እኛም ስለዛች ውብ የሚለውን ሁሉ እያደመጥን አብረነው እንቆዝማለን፡፡ በአዲሱ ኢትዮጵያ አልብሙ ውስጥ “እማ ዘንድ ይደር (አምሳለ ጦቢት)” የተሰኘውን ዜማ ደጋግሜ ሰማሁት . . . … Continue reading