East Africa

የ40/60 «ወሬ» አዲስ አበባን መቶ በመቶ ሲያምሳት ከረመ

በየቀበሌው ድብድብ ቀመስ ግን ግድያ ቀረሽ ግፊያና ወረፋ፤ አዲስ መታወቂያ ፍለጋ፣ ነባሩን ማሳደስ፣ ያላገባ ሰርተፍኬት ፍለጋ . . .በዚህ የተነሳ የየቀበሌው ሰራተኞች መደበኛ ስራቸውን ሁሉ ትተው ይህንኑ ጉዳይ ብቻ ለማስተናገድ እስከመገደድ ደርሰዋል፡፡ በየታክሲ ተራው «አዲሱ የ40/60 ፕሮግራም መረጃ አንድ አንድ ብር፡፡ እንዳያመልጥዎ . . . » አንዳንዶችማ ከየት እንዳመጡት ባይታወቅም የመመዝገቢያ ቅፅ ሁሉ ይዘው ነበር፡፡ … Continue reading